Stationery

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስትሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስትሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች፡-

  • ሎት1፡- እስቴሽነሪ
  • ሎት2፡- ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት3፡- ፈርኒቸር
  • ሎት4 የተሽከርካሪዎች መኪና ጎማ
    • የቫት ተመዝጋቢ ሰርቲፊኬት የሚያቀርብ
    • የዘመነ ግብር የከፈል
    • የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
    • የግብር ከፋይ ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
    • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
    • ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 (20000) ሀያ ሺህ ብር ሎት 2/ 20000 ሀያ ሺህ ብር ሎት 3 ፈርኒቸር 50000 ሀምሳ ሺህ ብር ሎት 4 የተሽከርካሪዎች መኪና ጎማ 50000 ሀምሳ ሺህ ብር

 በባንክ በተረጋገጣ ቼክ፣ካሽ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል ተጫራች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200 ሁለት መቶ ብር ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 ኦርጂናልና 1 ኮፒ ለየ ብቻ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል። ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ8፡ዐዐ ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

በተጫራች ተሞልተው የሚቀርቡ ዋጋዎች በግልጽ የሚታይ ወይም ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም

መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኜ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ማሳሰቢያ

የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ አለመገኘት የጨረታውን መከፈቻ ቀን አይቀየርም ለበለጠ

መረጃ -09 25 10 92 00/ 09 29 94 72 57/ 09 29 93 89 04/ 09 39 33 08 29 1 / 09 16 51 52 63

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ

ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-26
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-26 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 12, 2026)
  • Posted at: 2026-09-12T09:48:06.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders