Stationery
የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃ፣ የትምህርት እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጥገና እቃዎች ግዢ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesMaterials
Dire Dawa
More tags
Education and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOthersMaintenance and RepairHand Tools and Workshop EquipmentAmharic2merkatoDire Dawa Afeteisa Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃ፣ የትምህርትእቃ፣ የፅዳት እቃ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች ግዢ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ፣
1. ተጫራቾች አግባብ ያለው የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
2. የምዝገባ ፈቃድ ያላቸው
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
4. የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ብር 500/አምስት መቶ/ መክፈል ይኖርባቸዋል።
5. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን መጥታችሁ ከቢሮ ቁጥር 24 መግዛት ትችላላችሁ።
6. ጨረታው በተዘጋበት እለት /በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል።
7. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተነስቶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
9. ተጫራቾች 5000.00 (አምስት ሺ) ጥሬ ብር ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር በት/ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ገብቶ ስራውን መስራት ይኖርበታል ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአፈተኢሳ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን
- Bid opening: 2026-10-01 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በተዘጋበት እለት/በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Afeteisa Secondary School
- Bid bond: 5000 (አምስት ሺህ ብር)
- Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 13, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T07:25:55.000Z
- Source: 2merkato