Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
Addis Ababa
More tags
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesPrinting and PublishingChemicals and ReagentsLaboratory Equipment and ChemicalsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersOffice FurnitureFurniture and FurnishingPharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryAmharic2merkatoአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ 2019 በጀት ዓመት
- ልዩ ልዩ የጽዳት ዕቃዎች፣
- የጽሕፈት መሣሪያዎች፣
- የደንብ ልብስ፣ ጨርቅ፣ ጫማ፣
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
- የሕትመት ውጤቶች፣
- የላውንደሪ ማሽን፣
- መድኃኒቶች፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች፣
- ኮምፒውተር እና
- ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- የጥገና ዕቃዎች እና መገልገያ መሣሪያዎች፣
- የደንብልብስ ስፌት ፣ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተና የሚፈልጉ፡-
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ፣ የመድኃኒት አቅራቢ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ እና በአቅራቢ ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት (በሥራ ሰዓት) በጤና ጣቢያው 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 በሚገኘው ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለየምድቡ (ሎት) የተመደበውን የብር መጠን በCPO ማስያዝ አለባቸው፡፡ ከአንድ በላይ በሆነ ሎት የሚሳተፉ ተጫራቾች ለየሎቱ የተመደበውን የብር መጠን ድምር በCPO ማስያዘ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነዶች እና የሞሉትን ዋጋ እና ኮፒ በፖስታ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ በወጣ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ (በሥራ ሰዓት) በጤና ጣቢያው 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታው ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚው ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ ማቅረብ ያለባቸው ከጤና ጣቢያው በሚወስዱት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ብቻ ነው፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የህትመት ውጤቶች ጤና ጣቢያው በሚያቀርበው ናሙና መሰረት የሚዘጋጁ ይሆናል፡፡
- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ስሙ ሰሜን ማዘጋጃ ሰልክ ቁጥር 0111-12 94 72/
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት
ሰሜን ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-25 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 13, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T07:51:56.000Z
- Source: 2merkato