Stationery
የኢትዮጵያ ፖስታ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጐማዎች እና የመኪኖች ብራንዲንግ ቀለም ቅብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 03/2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፖስታ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተሸከርካሪ ጐማዎች እና ፣ የመኪኖች ብራንዲንግ ቀለም ቅብ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፖርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ከፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ግዥው እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል፡፡
|
ተራ ቁ. |
ሎት |
የጨረታው አይነት |
በየሎቱ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ(CPO) |
|
1 |
ሎት 01 |
የጽህፈት መሳሪያዎች |
100,000.00 |
|
2 |
ሎት 02 |
የጽዳት ዕቃዎች |
100,000.00 |
|
3 |
ሎት 03 |
የተሸከርካሪ መኪና ጐማዎች |
100,000.00 |
|
4 |
ሎት 04 |
የመኪኖች ብራንዲንግ ቀለም ቅብ |
100,000.00 |
ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- ታከስ ክሊራንስ የታደሰ
- የግብር ከፋይ ሠርተፍኬት (Tin certificate)
- የቫት ሠርተፍኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፍኬት)
- ከሎት 1- 3 ለተዘረዘሩት የጨረታ አይነቶች የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ናሙና ባላቀረቡበት እቃ ላይ ዋጋ መስጠት የለባቸውም ።
- ለመኪኖች ብራንዲንግ ቀለም የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በየሎቱ የ100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሲፒኦ /CPO/ ሲያሠሩ “የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት “Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-11-73-00-62
የኢትዮጵያ ፖስታ
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 14:30
- Bid opening: 2026-09-30 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopost
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 100,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 14, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T08:15:11.000Z
- Buyer website: https://ethio.post/
- Source: 2merkato