Textile, Garments and Uniforms
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
Description
Ref. No. NT/AA/D/CEOR/0765/26
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
የደንብ ልብስ ቱታ በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ እንዲሁም እጅ ላይ የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው |
በቁጥር |
190 |
|
|
2 |
የደንብ ልብስ ሱሪና ጃኬት እጅ ላይ የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ |
በቁጥር |
302 |
|
|
3 |
የደህንነት ጫማ የወንድ ረጅም (Safety Shoes) |
ጥንድ |
341 |
|
|
4 |
የጥበቃ ሙሉ ልብስ(ሱሪና ኮት) የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ |
በቁጥር |
24 |
|
|
5 |
የጥበቃ ጉርድ ጫማ |
ጥንድ |
12 |
|
|
6 |
የጥበቃ ከስክስ ጫማ |
ጥንድ |
12 |
|
|
7 |
የቢሮ ሠራተኞች (ሱሪና ሸሚዝ) |
በቁጥር |
94 |
|
|
8 |
የቢሮ ሠራተኞች ጫማ |
ጥንድ |
94 |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የደንብ ልብስ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በግልፅ በማስቀመጥ እንዲሁም የአልባሳቶቹን ናሙና (Sample) በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WFP) ቢሮ የነበረ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ አ.አ. ስልክ፡ /09 25-90 43-80 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማ ስልክ ቁጥር 09 73 06 14 51/ 09 96 01 75 7 15 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ መስከረም 15 /2019 ዓ.ም አ.አ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ግዥ ክፍል ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 1 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (አምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ጫማ ነክ የሆኑትን ለግዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፣ ሌሎች የሚሰፉትን ልብሶች በ15 የሥራ ቀናት ማስረከብ ይጠበቅበታል።
- በጨረታው ያላሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ውሳኔ ከተላለፈ በዋላ ይመለስለታል።
- አሸናፊ ንብረቱ ካስረከቡ በዋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያወኑ ይመለስለታል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ድርጅቱ!
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-25 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Transport P.L.C.
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Published on: Reporter (Sep 13, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T11:00:34.000Z
- Source: 2merkato