Printing and Publishing
በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019
1. የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 ወይም 0973 480 047 መጠየቅ ይቻላል።
- አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-09-25 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ) ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 13, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T12:00:33.000Z
- Source: 2merkato