Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and Electronics
Oromia
More tags
Office FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationeryTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseOthersMaintenance and RepairSpare Parts and Car Decoration MaterialsOffice Machines and ComputersPrinting and PublishingPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionHand Tools and Workshop EquipmentMaterialsEducation and TrainingVehicle (garage service)Amharic2merkatoDello Mena Woreda F/E/D/Bureau
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በ2019 ዓ.ም የበጀት አመት
- አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣
- የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የልብስ ስፌት ሥራ፣
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃና የኤሌክትሮኒክስ የጥጋና ሥራ፣
- የሞተር ሳይክሎች ግዢና የጥገና ሥራ፣
- የሞተር ሳይክል ዕቃ፣ ጎማ ከና ከለመዳሪው፣
- የኮምፒዩተር ጥገና፣ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥጋና፣
- የቴክኒክና ሙያ የተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች እና ህትመትና የህትመት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለጨረታ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ።
- ማንኛውም ተጫራች ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል።
- የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለና የ2019 አ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
- የጫረታው ሰነድ በሚቀርብበት ወቅት ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ መቅረብ ይኖርበታል።
- 5.የጨረታው ሰነድ በሚከፈትበት ወቅት ጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት የቁጥርም ሆነ የአኃዝ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን የተገዛበት ደረሰኝ ጫረታው በሚከፈትበት እለት ይዞ መቅረብ አለበት።
- የጨረታውን መስከበሪያ /CPO/ ሀያ ሺህ ብር (20,000) ማስያዝ የሚችል።
- ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታ ለማስከፈት በሚቀርቡበት ወቅት ህጋዊ የውክልና ደብዳቤ ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይውልና በ16ኛው ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጠዋት 4፡00 በማሸግ 4፡30 ላይ በደሎ መና ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ይከፈታል ።16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆና በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል።
- የጫረታው ሰነድ ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የጫረታው ሰነድ ላይ ህጋዊ ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር አለባቸው።
- ደንብ ልብስ ላይ የምትወደዳሩ የምትወደዳሩበትን የልብስ ናሙና ይዛችሁ መቅረብ አለበችሁ።
- የአቅረቢነት የምስክር ወረቀት ወይም ለኮምፕዩተር ጥጋና የምትወደዳሩ የብቃት ማረገጋጫ የላቸው መሆን አለበት ።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።
ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ. 022 668 0015/361 ፣ 09 15 81 58 58 / 09 23 71 43 83 መደወል ይችላሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Dello Mena Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 15, 2026)
- Posted at: 2026-09-15T08:13:20.000Z
- Source: 2merkato