Vehicle (garage service)
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ መስከረም 02/2019 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/004/2019 ላይ “የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን(Vechiels) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል” የሚለው በስህተት “ስለሆነ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን(Vechiels) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በሚለው እንዲስተካከል እንገልጻለን::
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6aa50ef90a538a3944000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-28
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-28 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Seed Enterprise
- Buyer address: ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4ኛ ፎቅ ላይ
- Published on: Addis Zemen (Sep 16, 2026)
- Posted at: 2026-09-16T08:16:18.000Z
- Source: 2merkato