Public Relations

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው ጨረታ ላይ አካውንት ቁጥርና አድራሻ ስላልተገለፀ ማስተካከያ አድርጓል

Description

እርማት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም አካውንት ቁጥርና አድራሻችን ያልተገለፀ በመሆኑ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000–70-96-80-882 የሰነድ መግዣ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በማስገባት የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ።

አድራሻ፡- አራት ኪሱ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ ንብ ባንክ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706

ስልክ ቁጥር፡- 251-011-1-25-07-33

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a9fcc750a538a1387000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-09-18 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 16, 2026)
  • Posted at: 2026-09-16T09:11:20.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders