Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ ቀን ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and Electronics
Oromia
More tags
Office FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationerySpare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoDiga Woreda FEDB
Description
የጨረታ ሰነድ ማስተካከያ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት በኩል ለወረዳው ሴክተር መ/ ቤቶች የ2019 ዓ.ም ንብረት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲታተምልን በዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት በቁጥር 361/152/ 2019 በ26/12/2018 በጠየቅነው መሰረት በነሃሴ 29/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ቁጥር 359 ላይ በገጽ 23 በተራ ቁጥር 7 ላይ የመመዝገቢያ ቀን ከነሃሴ 29/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 22/2019 ዓ.ም. ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው የሚዘጋው በ25/01/2019 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን በ25/01/2019 ዓ.ም. በ8፡00 ሰዓት ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a9a7cd90a538a5770000001
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-05 14:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Diga Woreda FEDB
- Published on: Addis Zemen (Sep 17, 2026)
- Posted at: 2026-09-17T08:33:12.000Z
- Source: 2merkato