Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Description
ማረሚያ
መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 49 ላይ የጨረታ ቁጥር LP/OT/ 003/OKSF 1& 3/2018 በስርኳ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት እቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም የሕትመት ግዥ ተብሎ የወጣው በስህተት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6aa504fb0a538a7acf000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-24 10:10
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ
- Published on: Addis Zemen (Sep 17, 2026)
- Posted at: 2026-09-17T08:38:26.000Z
- Source: 2merkato