Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 01/19
|
ተ.ቁ |
የሎት አይነት |
መግለጫ |
የጨረታ ማስከበረያ/የሲ.ፒ.ኦ መጠን በብር/ |
|
1 |
ሎት-1 |
የደንብ ልብስ |
44,364.00 |
|
2 |
ሎት-2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
26,000.00 |
|
3 |
ሎት-3 |
የፅዳት ዕቃዎች |
33,215.00 |
|
4 |
ሎት-4 |
ልዩ ልዩ ዕቃዎች |
17,448.00 |
|
5 |
ሎት-5 |
የህትመት ስራ አገልግሎት |
18,697.00 |
|
6 |
ሎት-6 |
የሰራተኛ ካፌ አገልግሎት |
40,000.00 |
|
7 |
ሎት-7 |
የጉልበት እና የዲኮር አገልግሎት |
5,000.00 |
|
8 |
ሎት-8 |
ቋሚ የቢሮ እቃዎች ጥገና |
5,430.00 |
|
9 |
ሎት-9 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
10,000.00 |
|
10 |
ሎት-10 |
የመኪና ከራይ አገልግሎት |
10,000.00 |
|
11 |
ሎት-11 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና |
3,800.00 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-
1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ አለባቸዉ፣
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO)ብቻ በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ስም አሰርቶ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
3. የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ስም አሰርቶ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
4. የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 400 ብር (አራት መቶ ብር) በመግዛት በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 6 ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ታሸጎ በእዛው እለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
5. የጨረታ ሰነዱ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሙሉውን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኮፒ በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመለየት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
7. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሙላት የለባቸውም፤የሚሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡የዋጋው ማቅረቢያው ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፈሉድ የጠፋ እና ሁለት ዋጋ መሆን የለበትም።
9. ለጨረታ ከቀረቡ ዝርዝር ውስጥ ፅ/ቤቱ እስከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
10. በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ሰነዱን በነፃ ለመውሰድ ከአደራጃቸው ተቋም አምራች መሆናቸውን ወይም ገዝተው እንደሚሸጡ ትስስር የተደረገላቸው መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር
ሳሪስ - ከሬስ ኢንጂነሪንግ ከፍ ብሎ
በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-30 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Akaki Kality Sub City Woreda 6 Finance & Economic Development Office
- Buyer address: ሣሪስ ከሬስ ኢንጂነሪንግ ከፍ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T09:33:54.000Z
- Source: 2merkato