Equipment and Accessories

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዢ

በዚሁ መሠረት

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የነበረ
  2. የቫት VAT ተመዝጋቢነት ሰርትፍኬት ያለው
  3. የግብር ከፋይ ፐ መለያ ቁጥር ያለው
  4. የእቃ እና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅረብ ይገባዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ ብቻ በሀድያ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000021365681 በማስገባት እስሊፕ ይዞ ሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ጋር በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO/BID BOND 90 ቀን ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ በሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል።
  8. ተጫራቾች የፋይነሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጁ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው አየር ላይ በሚውልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን 11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡እለቱ በዓል/የስራ ቀን ካሆነ/ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል።
  10. የጨረታ አሸናፊ እቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት እና ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሠረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል።
  11. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465552328 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ

ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-30
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ በሚውልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን 11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-30 14:45
  • Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ በሚውልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን 11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡45 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Hadiya Zone High Court
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
  • Posted at: 2026-09-18T09:44:51.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders