Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን አወዳድሮ መ/ቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
Addis Ababa
More tags
Printing and PublishingPromotional ItemsAdvertising and PromotionPrinted Advertising MaterialsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsOffice Machines and AccessoriesComputer and AccessoriesIT and TelecomHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsMaterialsMaintenance and RepairOthersMachineryVehicle (garage service)FurnitureHouse and BuildingOffice Machines and ComputersMedical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsPharmaceutical ProductsDisposal of Hazardous WasteSafety and SecurityAmharic2merkatoLideta Sub City Hidase Fere Health Post
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ።
- ሎት-1 የፅዳት ማሰሪያዎች- 12,650.00 ብር
- ሎት -2 የጽህፈት መሳሪያዎቸ-9,500.00 ብር
- ሎት-3 ህትመቶች -3.500.00 ብር
- ሎት 4- የደንብልብስና የደንብልብስ ስፌት - 10,500.00 ብር
- ሎት-5 ቋሚ እቃዎች 44,860.32 ብር
- ሎት-6 ልዩ ልዩ እቃዎች-200 ብር
- ሎት-7 ጥገና-13,949.05 ብር
- ሎት-8 የሚወገዱ ንብረቶች
- ሎት-9 የህከምና ዕቃዎች 4,700.00 ብር
- ሎት 10- ልዩልዩ መድሃኒቶች-50,000.00 ብር
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ ሎቶችን ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ መ/ቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም በዚህ መሰረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፡ቲን No እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑ ግብር የከፈሉ በመንግስት ግን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ (c.p.o.) ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር በማስያዝ በተለየ ፖስታ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት አለት አንስቶ በተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400 በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን : 1 ኦርጂናል እና ፡ 1 ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት አለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ 302 በመምጣት።
- የጨረታ ማሰታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋት 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል።
- በተጨማሪም መ/ቤቱ ባዘጋጀው ኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የፍላጎት መግለጫ ላይ ዋጋው በትከከል ያለ ስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ እንዲሞላ በማድረግ ተጫራቾች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር በመደመር ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
- በጨረታ መክፈቻ ላይ የዘገየ ተጫራች በውድድሩ ተቀባይነት የለውም።
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጨራቶቸ መመሪያው ተፈፃሚ የሚሆነው በራሳቸው ማምረት በሚቸሉት ብቻ ሲሆን አምራች ካልሆኑ ግን እንደማንኛውም ነጋዴ ሰነድ ገዝተው የሚወዳደሩ ይሆናል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለጨረታ የገባ ናሙና (6) ስድስት ወር ካለፈው ለተቋሙ ገቢ ይሆናል ተቋሙም ተጠያቂ አይሆንም
- ተጨራቾች ካሸነፉ ቦኋላ የጨረታ የውል ማስከበሪያ (cpo) 10% ማስያዝ አለባቸው።
የመ/ቤቱ ቁጥር 011 515 0015 / 011 151 50083
አድራሻችን፡- ከፍተኛ ፍ/ቤት በሄለን ህንጻ በሚወስደው አስፋልት በቤኬር እንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ
በልደታ ክ/ከተማ የህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማሰታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋት 3:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-30 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ ማሰታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋት 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Sub City Hidase Fere Health Post
- Buyer address: ከፍተኛ ፍ/ቤት በሄለን ህንጻ በሚወስደው አስፋልት በሰላም መዝናኛ ክበብ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T10:01:42.000Z
- Source: 2merkato