Materials
በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018
በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1ኛ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው። የ2018 ዓ.ም የሥራ ግብር የከፈሉ እና የ2019 የታደስ ንግድ ፈቃድ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2ኛ ለጨረታ ማስከበሪያ 100000 (መቶ ሺህ) ብር በተረጋገጠ CPO ወይም የጥሬ ገንዝብ ማስያዝ የሚችል።
3ኛ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) በኤገዱ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን በመክፈል ከኤግዱ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
4ኛ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሳም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5ኛ ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በ8፡30 ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል/ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
6ኛ ዕቃው የሚቀርበው መ/ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ሲሆን አካባቢውም የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገፈረሳ ኤገዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ከፍል ይሆናል። የከተማውም ርቀት ከ አ.አ - ኤገዱ ከተማ 20 km ነው።
7ኛ የመ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 10 04 08 71 ወይም 09 11 04 89 82 ኤገዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሠራተኛ መጠየቅ ይችላሉ።
በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 12:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡30
- Bid opening: 2026-10-07 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡30
- Region: Oromia
- Publishing entity: ገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ የገ/ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:04:24.000Z
- Source: 2merkato