Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል
Description
የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ECO-03/2019
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል።
በመስኩ የተሰማሩ የአገልግሎቱ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት መሳተፍ ይችላሉ።
1. የዘመኑ ግብር የተገበረበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. በአገልግሎት አቅራቢነት ከሚመለከታቸው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የቫት ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
5. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ ሰነድ በመክፈል የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፋል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የአገልግሎት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ “CPO” ማስያዝ አለባቸው።
7. የጨረታ ሠነድ በሁለት ቅጂ ኦርጂናልና ኮፒ ተብሎ ተለይቶና ታሽጎ የጨረታ ማስከበሪያውም ለብቻው ተለይቶ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።
8. ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
9. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ማሻሻል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የድርጅታችን አድራሻ፡- ቃሊቲ የመካኒኮችና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት CCRDA አጠገብ በስተቀኝ የሚገኘው አዲሱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
ስልክ.ቁ. 011 439 2470/1057፣ የፖ.ሣ.ቁ. 870/1250 ፋክስ ቁጥር 011 439 20 08
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-01 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Engineering Corporation of Oromia
- Buyer address: ቃሊቲ የመካኒኮችና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት CCRDA አጠገብ በስተቀኝ የሚገኘው አዲሱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:14:31.000Z
- Source: 2merkato