House and Building Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የነብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ቀን

 

ሰዓት

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

 

ከተማ

 

ወረዳ ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

 

1

/ ታቡ ከበባ

አቶ ደጉ ኡርጋሃ

ሆለታ ቅርንጫፍ

ቤት

 

ሆለታ ከተማ

ወልመራ

 

ገልገል ኩዩ

የካርታ ቁጥር WBIFL/6618/2013

275

 

1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)

ጥቅምት 13/2019

 

4፡00-6፡00

 

1.ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሆለታ ቅርንጫፍ

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ሰጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሆለታ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ሻት የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 46 37 50 05 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-23 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T06:47:17.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders