House and Building Foreclosure

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የንብረቱ ዓይነት

የቦታው ስፋት

የንብረት የይዞታ ማረጋገጫ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ከተማ

 

ቀበሌ

 

የቤት ቁጥር

1

መኖሪያ ቤት +0

504

241449/2002

ጋምቤላ ከተማ

04

አዲስ

633,075.00

2

መኖሪያ ቤት +0

190

ከአገ/112504/12

አዴት ከተማ

01

አዲስ

1,474.417.00

3

መኖሪያ ቤት +0

656

28649/05

ጋምቤላ ከተማ

05

አዲስ

5,440,260.00

4

መኖሪያ ቤት 2 (ያልተጠናቀቀ)

200

ወከ/በኩክ///1132/06

ወልቂጤ ከተማ በኩር ክ/ከተማ

01

አዲስ

6,810,509.00

 

5

መኖሪያ ቤት +2

72

ቦሌ 10/25/6/1/28878/00

አ.አ ከተማ፡ለሚ ኩራ /ከተማ

10

 

አዲስ

11,616,516.00

 

6

መኖሪያ ቤት +0

206.325

2172/222

ሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ

01

አዲስ

4,047,570.00

7

መኖሪያ ቤት +0

200

WBIFL/9998/2014

ሆለታ ከተማ

ገልገል ኩዬ

አዲስ

2,252,594.00

 

8

መኖሪያ ቤት +0

180

BH/1622/M.1125/2014

ቡሌ ሆራ ከተማ ቀበሌ B/Q

ቀበሌ B/Q

አዲስ

2,367,141.00

 

9

መኖሪያ ቤት +0

140

17827

ሻሸመኔ ከተማ መልካ ስርባ /ከተማ

አለሉ

 

አዲስ

3,037,102.23

 

10

መኖሪያ ቤት +0

200

237/98

መተሐራ

ድሬ ጎቡ

አዲስ

1,329,245.15

 

11

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ለምግብ ዘይት ፋብሪካ

10000

 

0160/2011

 

አማራ ክልል ገንደውሃ ከተማ

02

 

አዲስ

10,994,275.00

 

12

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል

5000

ኢፓልኮ ጎን /47/2012

አማራ ክልል ጎንደር ከተማ

20

 

አዲስ

28,681,501.00

 

13

መኖሪያ ቤት

168.25

0202/2011

አማራ ከሰል፣አዊ ዞን

ቀላጅ ከተማ፣01

አዲስ

820,679.00

 

14

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ያልተጠናቀቀ

4790

ኢፓልኮ ጎን/42/11

ጎንደር ከተማ

 

አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ

አዲስ

32,760,452.00

 

15

መኖሪያ ቤት (በጅምር ላይ ያለ መኖሪያ ቤት G+2

250

 

ቦሌ 10/104/1/7/2093/51220/01

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ /ከተማ

ወረዳ 10

አዲስ

30,747.840.00

 

16

መኖሪያ ቤት (የአፈር ቤት)

150

18170/2015

ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ቡሬ ከተማ

1

አዲስ

1,061,040.00

 

17

መኖሪያ ቤት (ምድር ሆኖ በጅምር) ላይ የሚገኝ (L-Shape)

200

 

Sul/1916/15

 

ኦሮሚያ /ሸገር ከተማ ሱሉልታ /ከተማ

ወረዳ Q/W

 

አዲስ

3,658,755.00

 

18

መኖሪያ ቤትጂ+0

201.972

AM010011605026

እንጅባራ ከተማ

01

አዲስ

2,180,961.00

19

መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም ባለ 1 መኝታ)

48.87

 

AA0000610074

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ /ከተማ

10

አዲስ

2,632,133.00

 

20

መኖሪያ ቤትጂ+1

175

AA000080112118

አዲስ አበባ ንፋስ ስልከ ላፍቶ /ከተማ

01

 

አዲስ

20,346,578.65

 

21

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ቤት

5000

 

ኢፓልኮጎን/82/12

አማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ

20

 

አዲስ

29,212,988.00

 

22

መኖሪያ ቤት +o

175

ሽማ/6359/መሮ/1

ሽንዲ

01

አዲስ

909,205.00

23

መኖሪያ ቤት +o

150

14962/2013

ቡሬ

01

አዲስ

884,075.00

24

መኖሪያ ቤት +2 በጅምር ላይ ያለ ቴራስ ያለው

171

 

AA000070805457

 

አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 08

8

 

17,201,656.00

25

መኖሪያ ቤት +o

313

AA000070802136/2157

አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 08

8

 

21,301,112.00

በመሆኑም፡-

1. ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ (የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ) በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።

3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንከ አ.ማ (Hibirt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ ) በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል። ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።

5. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

6. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ከፍያውን በተጠቀሰው ቀን

7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚዝበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል።

8. ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።

9. ባንኩ ንብረቶቹን ሙሉ ለሙሉ በጥሬ ገንዘብ ከፍለው ለሚገዙ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረቡ ተጫራቾች ቅድሚያ የሚሰጥ ሲሆን ንብረቶቹን በብድር ለመግዛት ለሚፈልጉ አሸናፊ ተጫራቾች ፖሊሲውን መሰረት አድርጎ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

10. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎች ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብር ገዥው የጨረታው አሸናፊው/ ይከፍላል።

11. ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

12. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 1024 ወይም 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-10-06 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T08:22:13.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders