Equipment and Accessories
በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት 17/20 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/19
|
ሎት ቁጥር |
የሎትዝርዝር |
የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ/በኢትዮ.ብር |
|
ሎት 1 |
sሚ እቃ |
ብር 10000 |
|
ሎት2 |
ጽህፈት መሳሪያዎች |
ብር 5000 |
|
ሎት3 |
ደንብ ልብሰ |
ብር5000 |
|
ሎት4 |
የተለያዩ ህትመቶችን |
ብር 3000 |
|
ሎት5 |
የጽዳት እቃ |
ብር 5000 |
|
ሎት6 |
የኔትወርክ እቃዎች |
ብር 2000 |
|
ሎት7 |
የጀነሬተር ሰርቢስ እና ጥገና የተለያዩ የውሃና የመብራት መፍቻዎች፤ የስብሰባ አዳራሽ ማስዋብ፤ የጥበቃ ቤት ፓርትሽን ስራዎች.. |
ብር 5000 |
|
ሎት8 |
የህክምና እቃ |
ብር 5000 |
|
ሎት9 |
መድኃኒት እና የላብራቶሪ እቃ |
ብር 5000 |
|
ሎት10 |
የመኪና ኮንትራት ፒካፕ ፤ ላዳ ፤ ሚንባስ ፤ መካከለኛ አይሱዚ |
ብር 2000 |
በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የ17/20 ጤና ጣቢያ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
4. ተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ c.p.o. ማቅረብ አለባቸው።
6. .የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 57 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል። ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት..በቢሮ ቁጥር 56 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
7. ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
11. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-ቦሌ ሩዋንዳ ጃፓን ኤንባሲ ገባ ብሎ ወረዳ 02 አጠገብ ይገኛል።
ስልክ ቁጥር 011-668-7298
በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት 17/20 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bole Sub City Adminsitration Woreda 17/20 Health Post
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T08:28:43.000Z
- Source: Qelal Tenders