House and Building Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የነብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ቀን

 

ሰዓት

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

 

ከተማ

 

ወረዳ ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

 

1

አቶ ብርሃኑ ጉተማ

 

ወ/ሮ ሽቶ አሰፋ

 

ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ

 

ቤት

ቢሾፍቱ

 

ዱባዩ ክ/ከተማ ደካ ቦራ ወረዳ

 

B1/19285/16/A

 

250

 

1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ)

ጥቅምት 13/2019

 

4፡00-6፡00

 

1.ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

2. አሸናፈው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግ።

3. ማኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በተራ ተንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 10 46 17 12/ 09 11 35 23 33 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-23 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T09:07:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders