House and Building Foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 200 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የነብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||||
|
ቀን
|
ሰዓት |
||||||||||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
|||||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
|||||||||||
|
1 |
ወ/ሮ መሰረት አየለ |
አቶ ወንድማገኝ ዶዮ
|
ሀዋሳ ቅርንጫፍ
|
ቤት |
ሀዋሳ ከተማ
|
ቱላ |
ዳቶ |
የምስክር ወረቀት ቁጥር 3046 |
200
|
2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሽህ ብር) |
ጥቅምት 13/2019
|
4፡00-6፡00 |
|
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደቡብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
2- አሸናፈው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈሉ ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈላለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ አና ሊሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 16 05 11 42 / 09 26 54 94 66 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-23 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T09:09:31.000Z
- Source: Qelal Tenders