Textile, Garments and Uniforms
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎች በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
MaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServicePrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingPharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsStationeryOffice Supplies and ServicesHand Tools and Workshop EquipmentOthersMaintenance and RepairComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesGeneral Service ProvisionHealth Related Services and MaterialsMedical Equipment and SuppliesAmharic2merkatoYabeboch Fire Elementary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ላይ በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1-የደንብ ልብስ/የልብስ ስፌትን ያካትታል/
- ሎት2-አላቂ የቢሮ እቃዎች፤
- ሎት3-አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት4፡-አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት5፦ የጥገና ዕቃ ሥራዎች እና ዕቃ ግዥ፣
- ሎት6፡-የቋሚ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት7- የሕትመት ሥራዎች
- ሎት 8 የተለያዩ አገልግሎት ግዥ እና መጽሐፍት ግዥ እና
- ሎት 9 -አላቂ የሕክምና ዕቃዎች ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራች ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባችኋል።
- የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ
- የ2019 ዓም የታደሰ የንግድ ፍቃድ መሆኑን የሚገልጽ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተሰጠው/ጣት
- በፌዴራል መንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ የአቅራቢነት ዝርዝር (supplier list) መመዝገባቸው የሚገልጽ ዝርዝር ማቅረብ የሚችሉ
- በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ከገቢዎችና ጉምሩክ ጽ/ቤት ቀኑ ያላላፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን ሙሉ የጨረታ ሰነዱን ከአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት ሂሳብ ክፍል የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊርማ መደረግ አለበት።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው ማቅረቢያ ላይ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዋና እና ኮፒውን በመለየት ቴክኒክና ፋይናሽያሉን አንድ ላይ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት በግዥ በፋይናስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከ2፡30 -11፡30 ሰዓት በመምጣት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤት ፋይናንስ ከፍል የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለውም፡፡ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣይ ሠዓት ይከፈታል።
- ከጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅታችሁ የዋስትና ደብዳቤ ለምታመጡ ድርጅቶች የምትወዳደሩበት ዕቃ የራሳችሁ ምርት አምራች ) መሆናችሁን የሚገልፅና ባመረታችሁት ዕቃ ላይ ብቻ የምትወዳደሩ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ት/ቤቱ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ማድረስ ማምጣት አለባቸው። በተጨማሪም ዕቃዎች ላይ 20% የመጨመር ወይም ቀነሶ የመግዛት መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባችኋል። ሁሉም በሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው :: ሳምፕል ያቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል
- የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች የተጠቀሰውን ብር ከታወቀ ባንክ በአበቦች ፍሬ የመ ደ/ት/ቤት ስም
|
ሎት |
ሎት1 (0.5%) |
ሎት2 (0.5%) |
ሎት3 (0.5%) |
ሎት4 (0.5%) |
ሎት5 (0.5%) |
ሎት6 (0.5%) |
ሎት7 (0.5%) |
ሎት8 (0.5%) |
ሎት9 (0.5%) |
|
ብር |
6,750.00 |
4.500.00 |
8,000.00 |
6,500.00 |
1,565.00 |
1,000.00 |
925.00 |
1,260.00 |
750.00 |
ማሳሰቢያ፡-
- የተቋሙ በጀት በስኬት ባንክ የሚጠቀም ስለሆነ ለአሽናፊ ድርጅቶች ስኬት ባንክ አካውንት የሚከፍል መሆኑን እንገልፃለን የዕቃዎችን ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት
- ቅሬታ ማቅረብ ድርጅቶች የጨረታ ውጤት ካሳወቅንበት ጀምሮ በተከታታይ ሰባት/7/ ቀናት ውስጥ ይሆናል የግዥ መመሪያውን አንድ ጋር ተያይዞ መመለስ አለበት
- የልብስ ስፌት ያሸነፈ ድርጅቶች ት/ቤት ድረስ በመምጣት ለክቶ ሰፍቶ ማስረከብ አለበት
አድራሻ፡- ኮልፌ ስኳንዳ ፈጥኖ ካንፕ መታፊያ በቀኝ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ ነው
ስልክ ቁጥር፡- 011 12 794856/ 0112798653/ 0112796167
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yabeboch Fire Elementary School
- Buyer address: ኮልፌ ልኳንዳ ታክሲ ማዞሪያ በቀኝ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T09:30:37.000Z
- Source: 2merkato