Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም
- ሎት 1 የትምህርት እቃዎች፣
- ሎት 2 የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 4 የደንብ ልብስ፤
- ሎት 5 ፈሮንቻሮች
- ሎት 6 ፕላንት ማሸነር፣
- ሎት 7 የላብራቶሪ ግብዓቶች፣
- ሎት 8 የህክምና እቃዎች፣
- ሎት 9 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣
- ሎት 10 የህትመት ስራዎች፣ እና
- ሎት 12 የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፋልጋል::
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- ለተጠቀሱት እቃዎች በዘርፉ የንግድ ስራ ላይ የተሳመሩ መሆን አለባቸው::
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፊቃድና በአቅራብነት የተመዘገበበት የምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸው::
- የዘመኑን ግብር ስለ መክፈላቸው ከመሚለከተው አካል ማረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ሰርትፍኬት ያላቸው።
ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች በተዘገጃው ከፍል የተመዘገቡ መሆን አላባቸው።
- ማንኛውም ተጫረች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በመለየት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያየዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው። ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በየሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን ገንዘብ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ሎት1. የትምህርት እቃዎች፡ 80,000
- ሎት 2. የቢሮ እቃዎች፡- 65,000
- ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፡ 80,000
- ሎት 4. የደንብ ልብስ፡ 85,000
- ሎት 5, ፈርንቸሮች፡ 95,000
- ሎት 6,ፕላንት ማሽነር፡ 80,000
- ሎት 7 የላብራቶሪ ግብዓቶች፡- 55,000
- ሎት 8. የህክምና እቃዎች ፡-20,000
- ሎት 9. ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን 25, 000
- ሎት 10 .የህትመት ስራዎች፡- 25,000
የኢትዮጵያ ብር በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሸጎ መቅረብ አለበት፡፡
1.1 ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘገውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ከ ት/ቤቱ ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 42 የማይመለስ 500(አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ በግልፅ በመሙላት ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ኮፒና ኦሪጂናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።
1.2 የጨረታው ሳጥን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ 3፡30 (ሶስት ሰዓት ተኩል) ታሸጎ በእለቱ በ4፡00 (አራት ሰዓት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቹ /ህጋዊ ወከል/ ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ላይ ተጽኖ አያመጣም።
1.3 ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
1.4 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
1.5 በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በትራንስፖርት በማጓጓዝ የመስሪ ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
1.6 በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የሚያቀርቡት እቃ በናሙናው መሰረት ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
1.7 በዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ ድልዝ ስርዝ ካለው
2. ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት በግልጽ ጨረታ
- የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፣
- የትምህርት እቃዎች፣
- የቢሮ እቃዎች፣
- ደንብ ልብስ፣
- ፕላንት ማሸነሪ ፣
- ፈርንቸሮችና የላብራቶሪ ግብዓቶች፣
- የህክምና እቃዎች፣
- ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣
- ህትመት ስራዎች እና የትራንስፖርት አገልግሎት
በሠንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጫረቱበትን ዋጋ ቫትን በመጨመር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የት/ቤቱ አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አራብሳ ኮንዶምንም መሃል መሆኑን እንገልፃለን።
የቢሮ ስልክ +251118593520/21 ዳውለው ይጠይቁ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ 3፡30 (ሶስት ሰዓት ተኩል)
- Bid opening: 2026-10-02 10:00
- Bid opening (note): በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ 3፡30 (ሶስት ሰዓት ተኩል) ታሸጎ በእለቱ በ4፡00 (አራት ሰዓት)
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ula Dula Secondary School
- Buyer address: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ስሙ ቦሌ አረብሳ ጨርቆስ አደባባይ በግራ በኩል በሚገኘው ኮንዶሚኒያም መሃል
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T09:50:08.000Z
- Source: 2merkato