House and Building Foreclosure

የቤትና ቦታ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ሃጻን ኤልዳና አለም ሞግዚት ቢታኒያ ተዋበ እና በተከሳሽ እነ ሚሊዮን ኃ/ሚካኤል መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም መነሻ ሆኖ ግራ ቀኙ የውርስ ሀብት የሆነ በሟች 50 አለቃ ኃ/ሚካኤል ወ/ሐዋሪያት ስም ተመዝግቦ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥሩ 2781/91 የሆነ አዋሳኞቹ በሰሜን ኮብልስቶን መንገድ፣ በምስራቅ ኮብልስቶን መንገድ፣ በምዕራብ አቶ ደምሴ ሃንዲዮ እና በደቡብ ወ/ሮ የሺ ታከለ የሚዋሰነው ቤትና በዲላ ከተማ ሴሳ ቀበሌ በሬዳ ቀጠና የሚገኝ 341 ካሬ ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2293565.88 (ሁለት ሚሊየን ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ሺ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከሰማኒያ ስምንት ሳንቲም) በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መጫረት የምፈልጉ ተጫራቾች በጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ቀርቦ መጫረት የሚችል መሆኑን እንዲያውቁ ፍርድ ቤቱ አዟል።

በደ/ኢት/ክል/መን/ጌ/ዞን/ከፍ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-26 10:00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Gedeo Zone Higher Court
  • Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T11:14:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders