House and Building Sale
ገዳ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Oromia
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- 004/2018
ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ |
አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ |
የመኖሪያ ቤት |
ገፈርሳ ኖኖ |
ሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ |
ቤሮ |
OR00011303309010 |
250.31 |
23‚749‚992.95 |
11/02/2019 |
3:00-4:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
2 |
ሪኖ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አቶ ናሆም ዳዊት ሀሰን |
የመኖሪያ ቤት |
ዶሎ ቢዴና |
ቢሾፍቱ ከተማ ድባዩ ክ/ከተማ |
ደካ ቦራ |
OR003074513013 |
109.14 |
12,094,783.00 |
11/02/2019 |
4፡0-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አከባቢ በሚገኝ ገዳ ባንክ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል። በዕለቱ ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
- ድርጅቶች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ተረጋግጦ የተመዘገበ የመመስረቻ ፅሁፍ እና እንደአስፈላጊነቱ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለ-ጉባኤዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
- በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ የሚጠየቁትን ክፍያዎች ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ በንብረቱ ላይ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት ወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።
- ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎብኘት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 20 88 57 34 ደውለው መጠየቅ ይቻላ።
- ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-21 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Gadaa Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T12:02:04.000Z
- Source: Qelal Tenders