House and Building Sale

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 210/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ተራ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር

የሐራጅ  መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ወይ. ሳሚያ

አብዱልቃድር

አቶ ብርሀኑ አበራ ሀይሌ

አራት ኪሎ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩሪ ከከተማ ፣ ወረዳ 09 የሚገኝ የቦታው ስፋት 25000 ካሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፡

ለ/ኩራ9/36/4/45933/0383/9/00

29,187,018.55

 

ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

 

2

ወይ. ትዕግስት ታደሰ

ገ/ማርያም

 

ወይ. ትዕግስት ታደሰ

ገ/ማርያም

 

ብስራተ-ገብርኤል

 

አዲስ አበባ ፣ኮ/ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት ፣ 136.00 ካ.ሜ

K15/02-6-13-263-3874/00

12,596,375.54

ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም

ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት

3

ወይ. ትዕግስት ታደሰ

ገ/ማርያም

 

ወይ. ትዕግስት ታደሰ

ገ/ማርያም

 

ብስራተ-ገብርኤል

 

ኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ክ/ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ 500.00 ካሜ

Bur/124/120/2000

 

17,623,297.81

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

 

4

ጌደብ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/

የግ/ማህበር

 

ጌደብ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/

የግ/ማህበር

 

በሻሌ

 

ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ፤ የቦታ ስፋት 5,000

ካሜ የሆነ መጋዘን፤

EMMLM/SUL/7/2006

 

30,061,010.88

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

5

ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ

ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ

የሺ ደበሌ

 

ኦሮሚያ ክልል በቀድሞ ሱሉልታ ከተማ በአሁነ ሽገር ከተማ አስተዳደር፣ መና አቢቹ ክ/ከተማ፤ አትሌቶች ሰፈር፣ የቦታው ስፋት 216.66 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት

OR00002031110043

 

5,432,624.77

ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

6

አቶ ሽምሉ ጀማል ሀቢል

አቶ ሽምሉ ጀማል ሀቢል

አቡነ ጴጥሮስ

ኦሮሚያ ክልል፣ ሽገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የቦታው

ስፋት 214.00 ካሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት

OR033017407009

 

3,093,160.90

ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም

ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት

7

አኬር ቢዝነስ ኃ/የተ

የግ/ማህበር

መቅደስ አወቀ ጫኔ

 

ራስ ደስታ

አማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን፣ ኃ/ማርያም ወረዳ፣ ቱለፋ ራስ ደስታ ቀበሌ የቦታ ስፋት 5,000.00 ካሜ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል

698

28,162, 531.61

ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

8

አቶ መሐሪ ይመኑ

መንግስት

አቶ መሐሪ ይመኑ

መንግስት

ብቸና

ጎጃም ብቸና ከተማ ቀበሌ 03 የሚገኘውን የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ፤ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት

ብቸ0.2045/13

2, 252, 354.94

ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

9

አቶ ውበት ባዜ ደሴ

አቶ ውበት ባዜ ደሴ

ባህርዳር

ጎጃም ዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 02 የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜየሆነ 'ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት

9682/2012

693,875.30

 

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5:00 እስከ ከ6:00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፦

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም::
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ/ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል::
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው:: ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል:: ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጅን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፤ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት::
  4. በተ.ቁ 1, 2 እና 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ:: በተ.ቁ 3, 5, 6, እና 7 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው:: በተ.ቁ 8 የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው በሕብረት ባንክ አ.ማ ብቸና ቅርንጫፍ ሲሆን በተ.ቁ 9 የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው በሕብረት ባንክ አ.ማ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው::
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል::
  6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል:: ከፍተኛ ዋጋ ለስጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሊቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል::
  7. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል::
  8. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል::
  9. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-27 15:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T12:20:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders