Cleaning and Janitorial Equipment and Service

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን መራዘሙን ማሳወቅ ይፈልጋል

Description

የጨረታ መክፈቻ ቀን መራዘሙን ስለማሳወቅ።

የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈኒቸሮች ግዥ ለመፈፀም ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ግልፅ ጨረታ በጨረታ ቁጥር Ref No. ISC/ HRPA/002/2026 የወጣና መስከረም 12 ቀን 2019 እንደሚከፈት የተገለጸ ቢሆንም በውስጥ ስራ መደራረብ ምክንያት ጨረታውን በዕለቱ መክፍት ባለመቻሉ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ወደ መስከረም 15 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡30 የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።

Tsehay Insurance S.C

Telephone +25111111970

Procurement and Property administration Department

Addis Ababa, Ethiopia

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6aa268680a538aae78000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-25
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ወደ መስከረም 15 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡30 የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።
  • Bid opening: 2026-09-25 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ወደ መስከረም 15 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡30 የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tsehay Insurance S.C.
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T12:40:33.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders