House and Building Sale

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሲዳማ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት ንብረቶቹ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በሲዳማ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሑፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቼክ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  • በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያና ማናቸውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል:: ውዝፍ ዕዳ ካለ ከባንኩ ዕዳ የሚተርፍ ገንዘብ ሲኖር ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ሌላ ዕዳ ወደ አሸናፊው /ገዢ የሚተላለፍ ይሆናል።
  •  ንብረቶቹን ቀጠሮ በማስያዝ በሥራ ሰዓት በአካል መመልከት ይቻላል።
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ሂጣታ ቀበሌ በሚገኘው በባንኩ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የህግ ክርክርና ፎርክሎዤር ክፍል ይሆናል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር 0462218625 / 0114706408 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የመያዣ ሰጪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት (በካሬ ሜትር)

የባለቤት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ጊዜ

የተጫራች መዝገባ ሰዓት 

የጨረታ ሰዓት

ጨረታው የወጣው

1

አቶ ስመኝ ደምሴ ሶሬሳ

ተበዳሪው

 

ሀዋሳ

 

ለመኖሪያ ቤት

339.25

 

ETH00001040332 የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር SN0010510195

ሀዋሳ  ከተማ፤መናኃሪያ ክ/ከተማ፣ሚሊኒየም ቀበሌ

4,009,172.75

 

11/02/2019 ዓ.ም.

3:00-4:00

 

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

ወ/ሮ አዳነች ማርቆስ ፉቴ

ዩኬ ቃሬሶ እና አዳነች ማርቆስ

ሀዋሳ

 

ለመኖሪያ ቤት

250.16

3675

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ሂጣታ ቀበሌ

3,565,738.49

 

11/02/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

 

9፡00- 10፡00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

አቶ ተገኝ ተስፉ ሌዳሞ

 

አቶ ተገኝ ተስፉ ሌዳሞ  ጌታና ወ/ሮ አስናቀች ኑሬ

ሀዋሳ

 

ለመኖሪያ ቤት

279.30

6312

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ጥልቴቀበሌ

5,722,194.46

12/02/2019 ዓ.ም

3:00-4:00

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

4

አቶ መልካሙ  ማርቆስ ዱጉና

ተበዳሪው

 

ሀዋሳ

 

ለመኖሪያ ቤት

200.00

00216

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ሂጣታ ቀበሌ

3,093,332.14

 

12/02/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

 

 

9፡00- 10፡00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

5

አቶ ዮሴፍ ሌዳሞ ሓንካራ

ተበዳሪው

 

ሀዋሳ

 

ለመኖሪያ ቤት

207.76

SN001170209128

 

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ዱሜ ቀበሌ

3,022,643.13

 

13/02/2019 ዓ.ም

3:00-4:00

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

6

ወ/ሮ ምህረት ኩራባቸው

ተበዳሪው

 

መናኃሪያ

 

ለመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም)

 

22.05

 

31697

ሀዋሳ ከተማ፣ አዲስከተማ ክ/ከተማ፣ ፍላዴልፊያ ቀበሌ

412,373.80

 

13/02/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

 

9፡00- 10፡00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

7

አቶ መሪጌታ በትሬ

ተበዳሪውና ወ/ሮ አበበች ሰለሞን

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

157.68

6384

ሀዋሳ  ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ፋራ ቀበሌ

2,084,519.30

 

16/02/2019 ዓ.ም.

3:00-4:00

4:00-5:00

 

በድጋሚ

 

8

አቶ ማሩ ማቲዎስ

ተበዳሪው

ታቦር

 

ለመኖሪያ ቤት

250

 

547

 

ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ጥልቴ ቀበሌ

788,048.50

 

16/02/2019 ዓም

8:00-9:00

 

9:00-10:00

 

በድጋሚ

 

9

አቶ ቹቹ ዳንቦዋ

ተበዳሪውና አበራሽ ሪቂዋ

ታቦር

 

ለመኖሪያ ቤት

168.53

1220

 

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣  ጥለቴ ቀበሌ

1,102,286.52

17/02/2019 ዓ.ም

3:00-4:00

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

10

አቶ ታምራት ደስታ እንግዳ

አቶ በለጠ ጡቆ ሀቃቆና ወ/ሮ ሐይቱሐሚጦ

አላሙራ

ለመኖሪያ ቤት

104.00

2280/B7

ሀዋሳ  ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ፋራ ቀበሌ

1,209,462.72

 

17/02/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

 

9:00-10:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

11

ወ/ሮ ጠጅቱ ወራሳ ኤራዶ

ጠጅቱ ወራሳ  ኤሬዶና አበራ ኦቲሶ ሄቤሮ

አላሙራ

ለመኖሪያ ቤት

201.23

SD001190501021

 

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ሂጣታ ቀበሌ

12,196,761.17

18/02/2019 ዓ.ም

3:00-4:00

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

12

አቶ ጴጥሮስ ኖቴ

ተበዳሪው

 

አላሙራ

ለመኖሪያ ቤት

93.10

3537

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ሂጣታ ቀበሌ

2,567,796.79

18/02/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

 

9:00-10:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

13

ኣቶ ብርሃኑ ደሳለኝ

ተበዳሪው

 

አላሙራ

ለመኖሪያ ቤት

200.00

15395

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ሂጣታ ቀበሌ

2,027,490.31

 

19/02/2019 ዓ.ም

3:00-4:00

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

14

አቶ ዮሐንስ ዮናስ

አቶ ወልዴ በናታና ወ/ሮ ወኖ ጋሮ

አላሙራ

ለመኖሪያ ቤት

161.00

7016

ሀዋሳ  ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ፋራ ቀበሌ

1,109,499.10

 

19/02/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

 

9:00-10:00

 

በድጋሚ

 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-29 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Bank S.C.
  • Buyer address: Head Office, Mekwor Plaza 3rd floor, Sierra Leone Avenue, in front of Global Hotel
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T13:06:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders