Equipment and Accessories

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ላፕቶፕና ፕሪንተር፣ የቢሮ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በ inclusive Dairy Development for Resilience” ፕሮጀክት ስር፣ በCSI አስተባባሪነት እና በJersey Overseas Aid (JOA) የገንዘብ ድጋፍ፣ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ክ/ከ በተመረጡ አካባቢዎች (በአዲስ አበባ አካባቢ) እና በአዲስ አበባ ከተማ ለሚተገበረው ፕሮጀክት የሚያስፈልጉትን ዕቃዎች በግልጽ የዋጋ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 — ላፕቶፕና ፕሪንተር

  • Laptop 18 Pes
  • Laserjet Printer — 4 Pcs

ሎት 2 — የቢሮ ዕቃዎች

  • Office Table 16 Pcs
  • Managerial chair — 16Pcs

ተጫራቾች አንድ ሎት ብቻ ወይም ሁለቱንም ሎቶች መወዳደር ይችላሉ። ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርትና ሌሎች የጨረታ ሁኔታዎች በጨረታው ሰነድ ውስጥ ተገልጸዋል።

ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የVAT ምዝገባ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 300.00 በመክፈል ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ 3% Bid Bond በሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ስም በCPO ወይም በባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።

የጨረታ ሰነዶች ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአዲስ አበባ፣ መስቀል ፍላወር አደባባይ አካባቢ፣ ከቪላ ቨርዴ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የሁንዴ ዋና መ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

  • የመዝጊያ ጊዜ፦ በ7ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • የመክፈቻ ጊዜ፦ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡20 ሰዓት

ሁንዴ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱን የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦

011 558 3967 / 011 558 2328/ 0913 399 817

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-28 10:20
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡20 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hundee-Oromo Grassroots Development Initiative
  • Buyer address: አዲስ አበባ፣ መስቀል ፍላወር አካባቢ፣ ያሬድ ቤተክርስቲያን ጀርባ፣ በቪላ ቨርዴ ሆቴል ገባ ብሎ
  • Bid bond: 3%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T13:07:24.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders