House and Building Foreclosure

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ (ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር)

የጨረታው የሚካሄድበት

 ለጨረታው የቀረበው ንብረት

ከተማ ወረዳ ቀበሌ

የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ኃይለልዑል አድማሴ ገደፋዉ

ቦሌ መድሃኒአለም ቅርንጫፍ

አቶ ኃይለልዑል አድማሴ ገደፋዉ

የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት

አ/አ ከተማ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ - 11

AA0000611024136530662

 

111.87 ካ.ሜ

 

5,805,746

 

ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም  

4:00 - 6:00

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።

ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል።

8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበዉ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።

9. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል። ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ

10. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4038 ወይም 011-170-4953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-20 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T14:23:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders