Textile, Garments and Uniforms
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherMaterials
Addis Ababa
More tags
Education and TrainingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksSport Materials and EquipmentCleaning and Janitorial Equipment and ServiceHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMusical InstrumentsArtOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureShoes and Other Leather ProductsStationeryMedical Equipment and SuppliesPharmaceutical ProductsLaboratory Equipment and ChemicalsAmharic2merkatoCheffee Elementary School
Description
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር የተስያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያማስ ድርጅቶች ወይም ግስሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
|
የሎት ቁ
|
የሎት ዝርዝር
|
የብር መጠን
|
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ
|
56,500.00
|
|
ሎት 2 |
አላቂ የት/ት እና የቢሮ ዕቃ
|
50,000.00
|
|
ሎት 3 |
የኤሌክትሮኒክስ እና የሕንጻ ዕቃዎች
|
39,000.00
|
|
ሎት 4 |
የስፖርት ዕቃዎች
|
6,000.00
|
|
ሎት 5 |
አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
|
45,000.00
|
|
ሎት 6 |
ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር ዕቃዎች አክሰሰሪዎች |
34,200.00
|
|
ሎት 7 |
የቀይ መስቀል ዕቃዎች
|
10,000.00
|
|
ሎት 8 |
የላብራቶሪ ዕቃዎች
|
5,000.00
|
|
ሎት 9 |
የሙዚቃ መሣሪያ ዕቃዎች
|
10,000.00
|
|
ሎት 10 |
ፈርኒቸር
|
10,000.00
|
በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ፡-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
- የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቹ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው መሆን አለበት፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በጨፌየመጀ/ደ/ት/ቤት ስም በባንከ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ለእያንዳንዱ ለሚሳተፉበት ሎት ማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
- የጨረታ ጊዜ ጸንቶ የሚቆየው 45 ቀን ብቻ ነው፡፡
- ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ከት/ቤቱ የፋይናንስና ግዢን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 04 የጨረታ ሰነዱን በየሎቱ/ ለ1 ሎት የማይመለስ 100.00ብር /አንድ መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተጫራቾች ለሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነጻ ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ በማጻፍ እና ለማያመርቱት ምርት ዕቃ እንደ ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በመግዛት እና በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- አማራጭ የጨረታ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃዉን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ የመሥሪያ ቤቱን ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት እና ማስረከብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዶችን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ከማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በታሸገ ፖስታ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ 10 ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 10ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ በቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 10ኛው ቀን በዓል የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታ እና ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ዘግይተው ወይም በ10ኛው ቀን 8:00 ሰዓት በኋላ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ እንደ ተገለጸለት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
- ተጫራቹ ባሸነፉበት የዕቃዎች ብዛት ላይ መስሪያ ቤቱ 20% ወደ ላይ 20% ወደ ታች አድርጎ መግዛት ይችላል፡፡ እንዲሁም ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ ከመገናኛ አያት ኮንደሚኒየም ቁጥር 1 ጸበል መድኃኒዓለም ፖሊስ ጣቢያ በታክሲ ተራ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0116-39-18-17
ጨፌ የመጀ/ደ/ት/ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-01 14:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cheffee Elementary School
- Buyer address: ከመገናኛ አያት ኮንደምንየም ቁጥር 1 ፀበል መድኃኒዓለም ብሎክ 141 አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T06:36:07.000Z
- Source: Qelal Tenders