House and Building Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰመራ ዲስተሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

አስያዥ ስም የንብረት

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታ ስፋት (.)

የይዞታ ዓይነት/ የሚሠጠው አገልግሎት

የሀራጁ መነሻዋጋ (በብር)

ያልተከፈለ ዓመታዊ የቦታ ግብር (በብር)

ሀራጅ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

1

አቶ ሮቤርቶ ብርሀኑ ሞላ

አዋሽ 7 ኪሎ

ተበዳሪው

አፋር ክልል፤ አዋሽ 7 ኪሎ ከተማ

አዋ/0397/15

 

276

ለመኖርያ ቤት

5,002,037.59

 

25,915.53

 

16/02/2019 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

2

አቶ አቡበከር መሀመድ ሰይድ

አዋሽ 7 ኪሎ

ተበዳሪው

አፋር ክልል፤ አዋሽ 7 ኪሎ ከተማ

አዋ/6174/11

400

ለድርጅት

7,146,673.88

 

49,758.76

16/02/2019 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

3

አቶ መሀመድ አርባ ሀደሌ

አዋሽ 7 ኪሎ

 ተበዳሪው

አፋር ክልል፤ አዋሽ 7 ኪሎ ከተማ

አዋ/2530/99

50,000

 

ለድርጅት

10,750,143.58

 

16/02/2019 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

4

አቶ ሲራጅአቦሽሪፍ

አዋሽ 7 ኪሎ

ቸቶ አልዬ አቦ ሸሪፍ

አፋር ክልል፤ አዋሽ 7 ኪሎ ከተማ

አዋ/3717/18

 

240

ለመኖርያ ቤት

4,252,472.85

22,416

 

16/02/2019 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

5

አቶ ኑርሁሴን የሱፍ አሊ

 

ሎግያ

 

አቶ አቡበከር ኢሴ አሊ

አፋርክልል፣ሎጊያከተማ፣ ቀበሌ02

////422/17

1576

 

ለድርጅት

4,956,418.80

54,590.70

 

19/02/2019 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሀራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፣
  2. ሀራጁ ከተ.ቁ. 1 - 4 የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋሽ 7 ኪሎ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዋሽ 7 ኪሎ ቅርንጫፍ፤ በተ.ቁ 5 የተገለፀው ቤት ደግሞ በሰመራ ከተማ በሚገኘው የሰመራ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፣
  3. በንግድ ማህበራት ስም ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት የመግዛት ስልጣን ያለውመሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል፣
  4. ለጨረታ ከቀረበው የመኖሪያ ቤት ውጭ የሆነ ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፣
  5. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት /ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሠረት መጎብኘት ይቻላል፣
  6. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ለሀራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፤
  7. ባንኩ ጫረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 33 66 00 11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰመራ ዲስተሪክት 1ኛ ፎቅ

በሚገኘው የህግ አገልግሎት ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-29 11:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T07:11:39.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders