Stationery

የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የላብራቶሪ (ቤተሙከራ ዕቃዎች) እና የሕንፃ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግዥ ጨረታ ማስታወቄያ

የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የላብራቶሪ (ቤተሙከራ ዕቃዎች) የሕንፃ መሣሪያዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተጠቀሰውን የሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ጋር 3000.00 ማቅረብ የሚችሉ፤
  • አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት በ5 ቀን ውስጥ ውል መፈፀም እና 10% የውል ማስረከቢያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል ሲሆን የተወዳደረባቸውንም ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ ጠቅላላ ድምሩን ሞልቶ ማስገባት አለበት፤
  • ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥር የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ የፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መወዳደር ይችላሉ። ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሠረት በ7 ቀን ውስጥ ዕቃዎችን በመ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች ሠነድ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚሸጥበትን ዋጋ እና ከነቫት ሌሎች መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው በ25/1/2019 ዓ.ም እስከ 4፡00 ሰዓት ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ጨረታው የሚከፈተው በማግስቱ በ26/1/2019 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መ/ቤቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

አድራሻ
ካዛንችስ እንደራሴ ሆቴል ከፍ ብሎ ብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ፡- 011-557-8540/ 011-557-8538 (011 554 7365)

የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-06 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Yeberehan Guzo Secondary School
  • Bid bond: 3000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T07:26:56.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders