Textile, Garment and Leather
የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ /የብሔራዊ/ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፊቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ህትመቶች፣የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድሃኒትቶች የት/ት ዕቃዎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእጅ መሣሪያዎች፣ ትራንስፖርት፣ የጉልበት ሰራተኛ፣ የማሽነሪ ጥገና ፣ የጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የመስተንግዶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ማለትም።
|
ተ/ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር |
|
1 |
1 የደንብ ልብስ /6211/ |
ሎት 1 |
24,000.00 |
|
2 |
አላቂ የጽ/መሳሪያ /6212/ |
ሎት 2 |
800.00 |
|
3 |
ለህትመት /6213/ |
ሎት 3 |
800.00 |
|
4 |
ለመጀመሪያ ህክምና እርዳታ /6214/ |
ሎት 4 |
500.00 |
|
5 |
የት/ዕቃዎች/6215/ |
ሎት 5 |
10,000.00 |
|
6 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች/6218/ |
ሎት 6 |
15,000.00 |
|
7 |
የእጅ መሳሪያዎች /6219/ |
ሎት 7 |
2,000.00 |
|
8 |
ትራንስፖርት /6232/ |
ሎት 8 |
400.00 |
|
9 |
የቀን ጉልበት ሰራተኛ |
ሎት 9 |
300.00 |
|
10 |
የማሽነሪ ጥገና /6243/ |
ሎት 10 |
200.00 |
|
11 |
የጥገና ዕቃ እና ስራዎች /6244/ |
ሎት 11 |
5,500.00 |
|
12 |
የመስተንግዶና |
ሎት 12 |
200.00 |
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
3. የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ በሎት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ።
5. ተጫራቾች ስፔሲፊኬሽን የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ስፔሲፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ ዋጋዎች የሚያቀርበው VATን ጨምሮ መሆን ይኖርበታል።
7. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ሳንፕል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
9. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
1ዐ. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 10 ተከታታይ የስራ ቀን ሆኖ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመድኃኔዓለም የመጀመሪ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
11. ጥቃቅንና አነስተኛ ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው አምራች እና እሴት የጨመሩ ከሆነ ብቻ ይሆናል።
12. ተጫራቾች ከላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በሚረቱበት ሎት የተቀመጠውን 1% በስፒኦ ማቅረብ አለባቸው።
13. መስሪያ ቤቱ ከውል በፊት የዕቃውን ብዛት 20% መጨመርና እና መቀነስ ይችላል።
14. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
15 መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዳራሻ፡- ጉ/ክ ከተማ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ከመድኃኔዓለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ በስተቀኝ በኩል በግምት 100 ሜትር ገባ ብሎ ወደ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ
ስልከ ቁጥር 0112737627 የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የመድ/የመጀ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Medhanealem Elementary School
- Buyer address: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በጦር ኃይሎች በሆላንድ ኤምባሲ ቀራኒዮ አደባባይ ወደ ቀራኒዮ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T07:48:43.000Z
- Source: Qelal Tenders