Aluminium Works and Installation
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለተለያዩ ሳይቶች አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ግብዓቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለተለያዩ ሳይቶች አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ግብዓቶች ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/34/2018
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-
- ሎት,1 አልሙኒየም supply and fix
- ሎት2. የተለያዩ የግራናይት አይነቶች ግዥ
- ሎት3፡- የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ
- ሎት4፡- passenger lift supply and fix
- ሎት5፡- የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም
1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.D.A አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1፣ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ለሎት2፣100,000/ አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት3፣ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት4፣ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/፣ ለሎት5፣ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ይዘጋል፡፡
4. ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ስፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0911156036/0920276648
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T07:51:07.000Z
- Source: Qelal Tenders