Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እስቴሸነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

  • እስቴሸነሪ እና
  • የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያለው።
  2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ።
  4. የግብር ከፋይነት ስርተፍኬትና መለያ ቁጥር ያለው።
  5. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ።
  6. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ /200/ሁለት መቶ ብር ከፍሎ መግባት አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 20,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለበት።
  8. ተጫራቾች የጨርታ ሰነዳቸውን 1 ኦርጅናል ፋይናሻልና የቴክኒካል በ2 ኮፒ በአንድ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፒ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት 8፡00 ሰዓት የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ልማት ባለስልጣን ግዥ ፋን/አስ ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት።

በስልክ ቁጥር፡- 046 212 2897 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ቡና

ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-02 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ10ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Region Coffee, Fruits and Spices Authority
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T07:54:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders