Equipment and Accessories
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
|
ተ/ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
|
ሎት 1 |
የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 2 |
ጠቅላላ የብረታ ብረት ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 3 |
የአውቶሞቲቪ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 4 |
የመኪና መለዋወጫ ዕቃ |
50,000 |
|
ሎት 5 |
የእንጨት ስራ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 6 |
የአይሲቲ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 7 |
የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 8 |
የሆቴልና ቱሪዝም ዲፓርመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 9 |
የፀጉር ስራ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
50,000 |
|
ሎት 1ዐ |
የጋርመንት ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
50,000 |
|
ሎት 11 |
የቆዳ /ሌዘር/ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
50,000 |
|
ሎት 12 |
የሰርቨይንግና ድራፍቲንግ ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
50,000 |
|
ሎት 13 |
የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዲፓርመንት ዕቃዎች |
100,000 |
|
ሎት 14 |
የከተማ ግብርና ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
50,000 |
|
ሎት 15 |
አላቂ የጽህፈት መሣሪያ |
50,000 |
|
ሎት 16 |
አላቂ የጽዳት ዕቃዎች |
50,000 |
|
ሎት 17 |
የደንብ ልብስ ግዥ |
50,000 |
|
ሎት 18 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ |
50,000 |
|
ሎት 19 |
የንባብ መፅሐፍ ግዥ |
20,000 |
|
ሎት 20 |
የህትመት አገልግሎት ግዥ |
20,000 |
|
ሎት 21 |
የማሽን ተከላ እና የማሽነሪዎችጥገና፤ የኮምፒውዩተር ጥገና አገልግሎት ግዥ |
100,000 |
|
ሎት 22 |
የመኪና ሰርቪስ ጥገና አገልግሎት ግዥ |
50,000 |
|
ሎት 23 |
የደንብ ልብስ የስፊት አገልግሎት ግዥ |
10,000 |
|
ሎት 24 |
የክሊኒክ ዕቃ ግዥ |
2,000 |
ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶች፤የደንብ ልብስ ፤አላቂ የፅህፈት መሳርያ ፤አላቂ የጽዳት ዕቃ ፣ቋሚ የቢሮ ዕቃ ፤የንባብ መፅሐፍ ግዥ፤የማሽን ተከላ ፤ማሽነሪዎችና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት ግዥ፤የመኪና ሰርቪስ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፤
ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው።
1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው።
2. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ከመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ተጫራቾች ከCPO ውጭ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
5. ተጫራቾች በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ CPO ውን ቴክኒካል ኦርጅናል ውስጥ በመክተት በደንብ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ኤንቨሎፑ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ተብሎ መገለፅ ይኖርበታል፡፡ ስለዚህ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ለተጫረቱበት ዕቃዎች ትክክለኛውን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ለአይሲቲ ቋሚ እቃ ሳምፕል በፎቶ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
7. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በ4፡30 ጨረታው ይከፈታል።
ማሳሰቢያ ፤
- በጨረታው ተሣታፊ የሚሆነው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ብቻ መሆኑን እናሣውቃለን።
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 417 3226 / 0118 495 158 / 0114 343 336 / 0111 417 3226/
የመ/ቤቱ አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ደብረ ዘይት መንገድ መውጫ ፍተሻ ሳይደርስ የሺ ቶታል አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው።
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 10:30
- Bid opening (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Akaki Poly Technic College
- Buyer address: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የደብረ ዘይት መንገድ መውጫ ፍተሻ ሳይደርስ የሺ ቶታል አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T08:07:07.000Z
- Source: 2merkato