Textile, Garments and Uniforms
የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesPharmaceutical ProductsMaterialsEducation and TrainingChemicals and ReagentsLaboratory Equipment and ChemicalsCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksHouse and BuildingMaintenance and RepairOthersPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingBuilding and Finishing MaterialsOffice Machines and ComputersComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoTibeb Edget Primary School
Description
የአንደኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
- ሎት1፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣
- ሎት2 የደንብ ልብስ ስፌት ፣
- ሎት3 እላቂ የቢሮ እቃ እቃዎች ፣
- ሎት 4 አላቂ የህከምና እቃዎች፣
- ሎት5 የትምህርት እቃዎች (የላብራቶሪ)፣
- ሎት6 ሌሎች አላቂ እቃዎች የፅዳት እቃዎች
- ሎት7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣
- ሎት8 ፕላንት ማሽነሪ እቃዎች ፣መሳሪያ እድሳት ፣
- ሎት(9) ፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ መግዣ᎒
- ሎት10 ለህንፃ ቁሳቁስ እናተገጣጣሚ መግዣዎ ፣
- ሎት11 ህትመት በመጀመሪያ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆንም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ጨረታውን መወዳደር ትችላላችሁ።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በዘርፉ የተሰማሩበት መረጃ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢየሆኑ እንድሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በአድስ ዘመን ጋዜጣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናስ ቢሮ በመገኘት የማይመለስ ብር በአንድ ሎት 200 ብር(ሁለት መቶ ብር ) ብቻ በመክፈል የግልፅ ጨረታ ሰነዱን በት/ቤቱ ፋይናስ እና ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር G+1/005 መግዛት ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት ግልፅ በሆነ መንገድ ቫትን ጨምሮ በመሙላት ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ 15,000 (አስራ አምስት ሺ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ት/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ነገር ግን ቋሚ እቃ በፎቶ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ት/ቤቱ ባዘጋጀው ሰነድ ብቻ ነው።
አድራሻ፡- በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ከወ/ሮ ቀለም ወርቅ መሰናዶ ት/ቤት ከፍ ብሎ ፊውቸር ሆፕስ ት/ቤት ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011 111 9306/ 09 13 43 66 12 / 09 65 68 43 86
በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tibeb Edget Primary School
- Bid bond: 15,000 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T08:12:22.000Z
- Source: 2merkato