Stationery
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesSpare Parts and Car Decoration Materials
Oromia
More tags
Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomMechanicalOffice Machines and AccessoriesOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurniturePrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsVehicle (garage service)Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceBuilding and Finishing MaterialsMaterialsEducation and TrainingAmharic2merkatoEast Wellega Zone Gida Ayana Woreda FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል
- የጽሕፈት መሳሪያዎች፤
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤
- የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤
- የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤
- የግንባታ (የኮንስትራክሽን) ዕቃዎች፣
- የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች፤
- የኤሌክትሮንክስ ጥገና፤
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤
- የህትመት ሥራ፤
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤
- የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች እና
- ለፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማሰልጠኛ ትምህርት የሚውል የግንባታ (የኮንስትራክሽን) ዕቃዎች፤
በ2019 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች፤ ድርጅቶች እና ግለሰቦች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡-
- የ2018 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈለ ለ2019 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እና TIN No ያለው፤
- የሥራ ንግድ ፍቃድ ኦርጅናል እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ማስከበሪያ 10% ብር ማስያዝ የሚችል፤
- ሲፒኦ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችል፤
- የቫት (15%) ተመዝጋቢ የሆነ፤
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ ) ብር ከፍሎ መግዛት የሚችል፤
- ከሚያገኘው ገቢ ለመንግሥት 3% መክፈል የሚችል፤
- ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪ ዕቃዎቹን ጥራታቸውን፤ብዛታቸውንና ጊዜውን ጠብቆ እስከ ጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
- ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ግዜ ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታው ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ 11/1/2019 ዓ.ም እስከ 29/1/2019 ዓ.ም ነው።
- የጨረታውን ሠነድ ከጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ቢሮ ቁጥር 9 ከ 11/1/2019 እስከ 29/1/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል።
- የጨረታው ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚመለሰው በ2/2/2019 ዓ.ም ከ 2፡30-6፡00 ሆኖ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ግለሰቡም ሆነ ተወካዩ ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታው በጊዳ አያና ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ሰነዱን መግዛት የሚችሉት በአካል ቀርበው ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት በመያዝ ይሆናል።
- መሥሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ አገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910181364/0917650824 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-12 14:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Wellega Zone Gida Ayana Woreda FEDB
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T08:32:38.000Z
- Source: 2merkato