Textile, Garments and Uniforms
ትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherStationery
Addis Ababa
More tags
Office Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceMaterialsEducation and TrainingBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesOthersMaintenance and RepairPrinting and PublishingAmharic2merkatoTinbite Ermias Kindergarten & Elementary School
Description
አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
ኮ/ቀ/ክ/ከ /ወ/09 ትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2019 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሎቶች፡
|
የሎት ዝርዝር
|
የእቃው አይነት
|
የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
ደንብ ልብስ
|
16,500 ብር
|
|
ሎት2 |
አላቂ የጽፈት እቃዎች
|
7,500 ብር
|
|
ሎት3 |
አላቂ የጽዳት እቃዎች
|
13,500 ብር
|
|
ሎት4 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች
|
16.000 ብር
|
|
ሎት5 |
ለህንፃ ፣ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እቃዎች
|
9,000 ብር
|
|
ሎት6 |
ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
|
10,000 ብር
|
|
ሎት7 |
ጥገና እቃዎች
|
5,000 ብር
|
|
ሎት8 |
ጥገና ሥራ
|
6,000 ብር
|
|
ሎት9 |
ህትመት
|
1,500 ብር
|
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- የከፈሉበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል የንግድ መስክ ያለው።
- በአቅራቢነት የተመዘገበበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣ ቫት ተመዝገቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
- ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በተራ ቁጥር 1እና 2 ላይ የተገለጹትን ሰነዶች ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ በትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ ቤት የማይመስስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 300(ሶስት መቶብር) በመክፍል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በመፈረም የተሟላ አድራሻ የሚገልጽ ህጋዊ ማህተም ያረፈበት ከዚያ በላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ለእያንዳንዳቸው ሎት ሲፒ ኦ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ የቫት ዋጋ ጨምሮ እቃውን ዝርዝር ማስገባት ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል።
- በታሽገ ኤንቨሎፕ ዋናው እና ፎቶኮፒ በተለያየ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ግዥ ቢሮ በግንባር ቀርቦ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ዋናው ኤንቨሎፕ በየሎቱ በማድረገ ይኖርባቸዋል።
- በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 3:30 የሚታሽግ ይሆንና 4፡00 ሰዓት በዚሁ ቀን የታሽገው የጨረታ ሳጥን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ት/ቤት በጨረታው ሰነድ ላይ ከቀረቡ እቃዎች ብዛት 20% የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው።
- አሸናፊው ተጫራች እንደታወቀ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ ሲፒዩ ማስያዝ ይኖርበታል።
- አሸናፊው መሆኑን ከተገለጸበት 10 ቀን ውስጥ ቀርቦ ውል ካልተፈራረመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲያቀርቡ ለተጠየቁባቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅርብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ያሽነፉበትን እቃዎች ውል ከተዋዋሉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ት/ቤቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ገቢ ማድረግ እና ሞዱል 19 ማስቆረጥ አለባቸው።
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነ።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጅ ከሆነ የተደራጁበትን የስራ መስክ (ዘርፍ)የሚገልጽ በጨረታው የሚያሳትፍ የድጋፍ ደብዳቤ በጽ/ቤቱ ኃላፊ ፊርማ እና ማህተም የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችል።
አድራሻ - አ/አ/ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከጋና ሌምባሲ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ወይም ቻይና ኤምባሲ አካባቢ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 320 1000 / 011 383 5257
ኮ/ቀ/ክ/ከ /ወ/09 ትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 3:30
- Bid opening: 2026-10-03 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tinbite Ermias Kindergarten & Elementary School
- Buyer address: ከጋና ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ወይም ቻይና ኤምባሲ አካባቢ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T08:34:33.000Z
- Source: Qelal Tenders