General Service Provision

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ማዕከል አገልግሎት ግዥ (መሶብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ማዕከል አገልግሎት ግዥ (መሶብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎች እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. የአንድ ማዕከል አገልግሎት (መሶብ) በመስራት ልምድ ያለውና የዘመኑን ግብር(2018) የከፈሉ

2. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነት የጨረታ መስከበሪያ ብር 200,000(ሁለት መቶ ሺ) በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡

3. የአንድ ማዕከል አገልግሎት (መሶብ) የሰራበትን ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. የጨረታው ሠነዱን የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ) ብር በመክፈል ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ፡፡

5. በጨረታ ሠነዱ ላይ የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ የአንዱን ነጠላ ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ ሁለት በተለያየ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. የቀረበ እቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ አሸናፊው በራሱ ወጪ የመመለስ ወይም የመቀየር ግዴታ አለበት፡፡

7. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/TOT ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

8. መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ ሌላ ሰነድ አሻሽሎ ወይም ለውጦ ማቅረብ አይችልም፡፡

9. ሕጋዊ የሆነ ካሽ ሪጅስተር በአግባቡ የሚጠቀሙ መረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡

10. አንዱ ተጫራች በሌላኛው ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

11. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

12. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ለሽያጭ ይቆያል፡፡

13. ጨረታው ከ11/1/2019 ጀምሮ እስከ 29/01/2019 ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በ29/01/2019 ከቀኑ 6:30 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:30 የሚከፈት ይሆናል፡፡

15. ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ሲመለስ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የግዢውን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የውል ስምምነት ሲፈረም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

የሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-10-09 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Jimma Zone Limu Kossa Woreda Finance and Economic Development Enterprise
  • Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T09:22:59.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders