Textile, Garment and Leather
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
More tags
Description
የግዥ መለያ ቁጥር 001/19
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል።
1.የደንብ ልብሶች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን....4000
2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን…...4000
3.አላቂ የህክምና ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን…..1000
4.አላቂ የት/ት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን……….2000
5.የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን……………4000
6. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን……..4000
7. ፕላንትና ማሽነሪ እና መሳሪያ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን…….2000
8. ለህንፃ፣ ማሽነሪ እና መሳሪያ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን…….2000
9. ፕላንትና ማሽነሪ እና መሳሪያ መግዣ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን……….2000
10. ህንፃ፣ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን……….4000
11. ልዩ ልዩ ክፍያዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን………..1000
የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ላይ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ዘርፍ የተሰማራቹ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን።
ለጨረታው የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የዕቃ አቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
2. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 10፡30 ሰዓት በት/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ናሙና (sample) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ናሙናው ላይ ምንም ዓይነት የአድራሻ መግለጫ እንዳይደረግበት።
7. ተጨራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ጥቅል ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከተክለ ኃይማኖት አደባባይ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ ወደሚወስደው መንገድ ደቀ ማሐሪ ሆቴል ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር 011 111 8126 / 011 862 5607
የደጃ/ዘርዓይ ድረስ አንደኛና መካከለኛ እና የጎላ ብርሃን ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በ10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-28 16:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በ10ኛው ቀን በ10፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የደጃ/ዘርዓይ ደረስ አንደኛና መካከለኛ ደረጃና የጎላ ብርሃን ቅ/መደበኛ ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Lessan (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T07:55:16.000Z