Equipment and Accessories
የአገና ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ የሥልጠና ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር አ/ፖ/ቴ/ኮ/001/2019
የአገና ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ክ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ.ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አቅራቢዎች ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ክፍሎች ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. Hardware and Network Servicing (ICT)
2. Industrial Electrical Machine Derives Technology
3. Automotive Technology
4, Hotel and Tourism Management
5. General Metal Fabrication and Assembling Manufacturing (Mechanics)
6. Building Electrical installation
7. Furniture Making
8. Masonery(Onsite Constraction MGT)
9, Structural Constraction work
10. Basic Electrical Equipment Service.
11. Office Stationery and Vehicles Materials
12. Textile /Garment Technology
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን የስልጠና ዕቃዎች ለማቅረብ የሚያሥፈልጉ መስፈርቶች፡-
1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች ማስረጃቸው ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት በማይመለስ ብር (500) አምስት መቶ ብር ብቻ) በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000168288248 በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታው ሰነድ በኮሌጁ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 ለተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 6፡00 ድረስ መግዛት ይጠብቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የዘመኑ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናት በ21 ቀን 6፡00 ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የእቃውን ዋጋ የእቃውን አይነት በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት ይሆናል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታው ሙሉ ሰነድ ሞልተው ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦድ 1.5% በባንክ የተመሰከረለት (CPO) በኮሌጁ አቅራቢያ በሚገኙ በንብ ኢንተናሽናል ባንክ፤ ብርሀን ባንክ፤ አቢሲኒያ ባንክ፤ በአዋሽ ኢንተናሽናል ባንክ፤ በዘምዘም ባንክ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ በአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም በማሰራት ኦርጅናል ዶክመንት በማያያዝ በፖስታ ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸል፡፡
7. ተጫራቾች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
8. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. የጨረታ አሸናፊዎች ዋናውን እቃ ከማስገባታቸው በፊት ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
10. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ህጉን በሚፈቅደው መሰረት 3%(Withholding) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
11. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉት እቃ ወደ ኮሌጁ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0113 290 387 / 0113 290 569
ፋክስ 0113 290 168
Email: agenapoly.college/@gmail.com
በጉራጌ ዞን የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናት በ21 ቀን በ6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-14 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናት በ21 ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: አገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
- Bid bond: 1.5%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T09:24:38.000Z
- Source: 2merkato