Equipment and Accessories
የኦሮሚያ ሰቪል ምዝገባ ኤጀንሲ Biometric Tablet በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ/የግዥ መለያ ቁጥር OCRA/NCB/01/2019
የኦሮሚያ ሰቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2019 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
ሀ. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ወይም ከገንዘብና ኢኮኖሚልማት ሚኒስቴር ቢሮ የተሰጣቸው የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
ለ. የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ሐ. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
መ. በእንግሊዘኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 /one thousand birr / በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለ15 /አስራ አምስት/ተከታታይ ቀናት ከኤጄንስው ፋይናንስ ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
ሠ. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጥቅል /የሎት/ ዝርዝር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተቀመጡ የብር መጠን በባንክ ከፍያ ማዘዣ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ::
ረ. ተጫራቾች ለሁሉም የግዥ ዓይነት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በፓስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው
ሰ. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በስም በታሸገ ኤንቪሎፕ በማድረግ በኤጀንሰው ግዢ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከ11/1/2019 ቀን ጀምሮ እስከ 25/1/ 2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ረ. ጨረታው 25 /1/2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያዉ እለት ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ስቪል ምዝገባ ኤጀንሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል ፡፡
ሠ. ኤጄንሲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አድራሻ የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ሳር ቤት ከጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ስልክ ቁጥር 0913263370/0920416224
|
Lot No. |
Item No. |
Description
|
Unit of Measurement |
Quantity |
|
1 |
1.1 |
Biometric Tablet
|
PCS
|
800 |
የኦሮሚያ ስቪል ምዝገባ ኤጀንሲ
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-10-05 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Civil Registration Agency
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T09:31:28.000Z
- Source: 2merkato