Stationery
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዘር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsProducts and ServicesAgriculture and FarmingRaw Materials and SuppliesFood and BeverageFood Items and DrinksCatering and Cafeteria ServicesVehicleRentPrinting and PublishingPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionLabour Outsourcing ServicesOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairMachinery and EquipmentPoultry, Bee and Animal HusbandryWood and Wood WorkingMetal and Metal WorkingTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFreight TransportOthersAmharic2merkatoአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 09 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዘር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ
- አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣
- የጽዳት እቃዎች፣
- የደንብ ልብስ፣
- ልዩ ባህሪ ያላቸውን የጓሮ አትክልት ዘር፤ የዶሮ ጫጩት፤ የዶሮ ቤት (ከጂ) የመስተንግዶ አገልግሎት፣
- የመኪና ኪራይ፣
- የደንብ ልብስ ሰፌት፣
- ህትመት፣
- የጉልበት ሰራተኛ፤
- የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ቋሚ ዕቃዎች :
- የቁሳቁስና ተገጣጣሚ ጥገና
በ1ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን።
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- በዘርፍ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ነበር፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታከለ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመከፈል የአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- በተጨማሪ ተጫራቶች ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር ባዘጋጀው የቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- በጨረታው ላይ ያወጣናቸውን እቃዎች በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቁ ሆነው ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ በሚያስገቡበት ጊዜ ለተወዳደሩበት እቃ ሳምፕል የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማምጣት የሚችሉ።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ብቻ የሚወዳደሩበትን ቫት በመጨመርና በእያንዳንዱ ገጽ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎኘ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ውሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
- የጨረታው ማስከበሪያ በየአንዳንዱ ሎት 5000 /አምስት ሺህ ብር /በባንክ በተረጋገጠ CPU ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸው እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን /በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳውአስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
ተጫራቾች ለሳምፕል ለናሙና ማቅረቢያ የሚያገለግላቸውን በተጫራቹ ድርጅት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
አድራሻ፡ አራት ኪሎ ዳብር ህንጻ ፊት ለፊት ብርሃንና ሰላም አለፍ ብሎ ቡና ባንክ አጠገብ አራዳ ክፍለ
ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ ቤት 4ኛ ፎቅ፤፤ ስልክ ቁጥር፡-011 868 4783
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 09 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T09:39:49.000Z
- Source: 2merkato