House and Building Sale

ኦሞ ባንከ አ.ማ. ወራቤ ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Description

የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንከ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 198/90 እና 592/2008 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሽጣል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ

የቀረበው መያዣ ንብረት

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታው ቀንና ሰዓት

ጨረታው ወጣው

 

ከተማ/ ወረዳ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሽረፋ ሱሌ

 

አቶ ሽረፋ ሱሌ

መኖሪያ ቤት

 

ስልጢ አባያ

 

ም/ስልጢ

 

ገርቢበር -01

 

ገ.ከ.ማ. 12759

 

52.8 ካሬ

 

650,818.6

 

09/02/2019 ዓ.ም

 

3:00-4:00

 

ለሁለተኛ ዙር/ጊዜ  ነው

2

አቶ ሸውሞሉ ሰማን

አቶ ሸውሞሉ ሰማን

የንግድ ቤት

 

ስልጢ አባያ

 

ም/ስልጢ

 

ገርቢበር -01

 

ገ.ከ.ማ. 16 420

145 ካሬ

 

1,481,184

 

09/02/2019 ዓ.ም

4:00-5:00

ለሁለተኛ ዙር/ጊዜ  ነው

3

አቶ ነስራ ሱሌ

 

አቶ ነስራ ሱሌ

መኖሪያ ቤት

 

ስልጢ አባያ

 

ም/ስልጢ

 

ገርቢበር -01

 

ገ.ከ.ማ.-

79.8  ካሬ

486,286

 

09/02/2019 ዓ.ም

5:00-6:00

ለሁለተኛ ዙር/ጊዜ  ነው

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበረያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀስው ቀንና ስአት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት ለሃራጅ በወጣው መኖሪያ ቤት ፍት ለፍት ይካሄዳል።
  • ጨረታውን ያሽነፈው ተጫራች ያሽነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንክ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጨራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማሰረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር ዳይሮክቶሬት ማነጋገር ይችላል
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 212 5217 ዋና መ/ቤት ወይም 046……… ለወራቤ ዲስትሪክት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  • ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወረ ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ባንኩ የተሻል አማረጭ ካገኝ ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ብር ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም ውዝፍ ክፍያ ይከፍላል።

ኦሞ ባንክ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-19 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: OMO Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T09:46:04.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders