Cleaning and Janitorial Equipment and Service

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/01/2019

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Lot

 

Description

 

Lot-1

 

Purchase of Cleaning Materials (PR-No. 46108)

 

Lot-2

 

Purchase of Disc Ridger with Fertilizer Spreader Spare Parts (PR-No. 46112)

 

Lot-3

 

Purchase of Roofing Work Materials (PR-No. 46114)

 

Lot-4

 

Purchase of Tyer and Inner Tube for Motorcycle, light & Heavy Vehicles (PR-No. 46126)

 

Lot-5

 

Purchase of Stationery Materials (PR-No.46132)

 

Lot-6

 

Purchase of Gate Valve & Non Return Valves /NRV/ (PR-No. 46133)

 

Lot-7

 

Purchase of Chemicals for Water Treatment (PR-No. 46134)

 

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቭሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀም በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-12 14:15
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀም በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
  • Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
  • Bid document price: ለሎቱ ብር 400 (አራት መቶ)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T10:54:32.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders