Equipment and Accessories
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ፦ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ ዕቃዎች፣ የላቡራቶሪ እቃዎችና የኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።
- የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
2. በመንግስት ንብረት ግዥ አስተዳደር ኤጄንሲ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን ይኖረባቸዋል።
3. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(vat) ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
4. የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ቁጥር ሊኖራቸዉ ይገባል።
5. ክሪላንስ ፦የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ከግብረው ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ስለ ግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
6. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጥራትና ደረጃውን የጠበቀና ለዚህም ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ)ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በት/ቤቱ በግ/ፋ/ን/አስ/ ቡድን(ግዥ ከፍል)ቢሮ ቁጥር 4 መዉሰድ ይችላል።
9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለዉ የዋጋ ማቅረቢያ በግልፅ በመሙላት አለባቸው ይህን ያላደረጉ ተጫራቾች ቫትን አካተው እንደሞሉ ይቆጠራል።
10. ከላይ በተጠቀሰዉ የስራ ቀናት ዘወትር የስራ ሰአት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
11. ጨረታው ተጫራቾች (ህጋዊ) ወኪሎቻቸው ጠዋት 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ ጠዋት 4፡30 ላይ በተገኙበት ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው የሥራ ቀን በት/ቤቱ በግ/ፋ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል።
12. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ካዛንቺስ ቶታል ፊት ለፈት ወደ አዋሬ መሄጃ መንገድ ምስ/ጎህ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስልክ ቁጥር 011 515-5652
በቂርቆስ ክፍስ ከተማ የምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡00
- Bid opening: 2026-10-02 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Misrak Goh General Secondary School
- Bid bond: በየሎቱ 2%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T11:15:31.000Z
- Source: Qelal Tenders