Stationery
በሲዳማ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና የጽዳት ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2018
በሲዳማ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና የጽዳት ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ መሰረት፤
- ሎት 1አላቂ ዕቃ እና የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 2. ፈርኒቸር፣
- ሎት 3. ኤሌክትሮኒክስ፣
- ሎት.4.ሞተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ተጨማሪ እሴት
ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ለ10/ አስር / የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ይሆናል። ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን 1 ኦርጅናልና 1 ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 15000/አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ ለየብቻቸው በሰም በማሸግ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/በማልጋ ወረዳ ፋይናንስ ቢሮ ግዥ የስራ ሂደት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ይህ ጨረታ በ11ኛው ቀን ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸው አሽጎ ማስገባት ይኖርበታል።
ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% CPO/bid security በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ወይምወኪሎቻቸው አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም:: ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለፀው ቦታና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡- 0964 147 073/0926 243 697
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ሆኖ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-03 14:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Malga Woreda Finance & Economic Development Office
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T11:31:39.000Z
- Source: 2merkato