House and Building Sale
የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Amhara
More tags
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ጋሹና ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉ አባይ 4ቱ ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 05 የሚገኘው እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉ አባይ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት ፣በምስራቅና በደቡብ መንገድ ፣በምእራብ ቦታ ቁጥር 106፣በሰሜን ቦታ ቁጥር 101፣ ተዋስኖ የሚገኘው፤ የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ 5‚669‚237.90 (አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከዘጠና ሳንቲም) ካሁን በፊት የተላከው ትእዛዝ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ከመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ የሚጫረት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-22 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dangila Woreda Court
- Published on: Be'kur (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T11:46:15.000Z
- Source: Qelal Tenders